የግርጌ ማስታወሻ d ‘መክሰስ’ የሚለው ቃል “ስም ማጥፋት” ተብሎም ሊተረጎም ከሚችል የአረማይክ አገላለጽ የተተረጎመ ነው። ይህም የዳንኤል ጠላቶች የነበራቸውን ተንኮል ያዘለ ሐሳብ የሚያጎላ ነው።