የግርጌ ማስታወሻ b ዳንኤል 7:25 ‘የልዑሉ ቅዱሳን ቀጣይ ይዘት ባለው መልክ ስለሚንገላቱበት’ ክፍለ ጊዜ ይናገራል። በፊተኛው ምዕራፍ ውስጥ እንደተገለጸው ይህ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ጋር የተያያዘ ነው።