የግርጌ ማስታወሻ a “የሰሜን ንጉሥ” እና “የደቡብ ንጉሥ” የሚለው ስያሜ እንዲሁ የማዕረግ ስም ብቻ ስለሆነ የትኛውንም የሥልጣን ኃይል፣ ንጉሥ፣ ንግሥት ወይም የብሔራት ሕብረት ሊያመለክት ይችላል።