የግርጌ ማስታወሻ
b በዳንኤል ምዕራፍ 11 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘው ትንቢት በተለያዩ ወቅቶች ላይ የሰሜንና የደቡብ ንጉሥ ሆነው የተነሱትን ፖለቲካዊ ኃይሎች ስም አይጠቅስም። ማንነታቸው ግልጽ የሚሆነው ክንውኖቹ መታየት ከጀመሩ በኋላ ነው። ከዚህም ሌላ ቅራኔው የራሱ ምዕራፎች ያሉት በመሆኑ ምንም ዓይነት ግጭት ያልታየባቸውና አንዱ ሲገንን ሌላው አደብ የገዛባቸው ወቅቶች ታይተዋል።