የግርጌ ማስታወሻ a ዳንኤል ወደ ባቢሎን በግዞት የተወሰደው በ617 ከዘአበ ሲሆን ዕድሜው ገና በአሥራዎቹ ውስጥ እንደነበር እሙን ነው። ይህንን ራእይ የተቀበለው በቂሮስ ሦስተኛ ዓመት ወይም በ536 ከዘአበ ነው።—ዳንኤል 10:1