የግርጌ ማስታወሻ a ብዙዎች መዝሙር 119 ሕዝቅያስ ንጉሥ ከመሆኑ በፊት የጻፈው መዝሙር ነው ብለው ያምናሉ። እንደዚያ ከሆነ ደግሞ ይህ መዝሙር የተጻፈው ኢሳይያስ ትንቢት እየተናገረ ባለበት ዘመን እንደሚሆን እሙን ነው።