የግርጌ ማስታወሻ a “መሲሕ” የሚለው ስያሜ “የተቀባ” የሚል ትርጉም ካለው ማሺያህ ከሚለው የዕብራይስጥ ቃል የተገኘ ነው። ተመሳሳዩ የግሪክኛ ቃል ክሪስቶስ ወይም “ክርስቶስ” ነው።—ማቴዎስ 2:4 የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም የግርጌ ማስታወሻ