የግርጌ ማስታወሻ d የቂሮስ የትውልድ አገር ከባቢሎን በስተ ምሥራቅ ቢሆንም በከተማዋ ላይ የመጨረሻውን ጥቃት ሊሰነዝር የመጣው ግን ከሰሜን ማለትም ከትንሿ እስያ ነበር።