የግርጌ ማስታወሻ a የዕብራይስጡ ጽሑፍ እዚህ ላይ የገባውን “ጽድቅ” የሚለውን ቃል የገለጸው በብዙ ቁጥር ነው። ይህ ቃል በብዙ ቁጥር መገለጹ የይሖዋ ጽድቅ ማለቂያ የሌለው መሆኑን ያመለክታል።