የግርጌ ማስታወሻ
b በዕብራይስጥ “ድንግል የባቢሎን ልጅ” የሚለው አገላለጽ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ባቢሎንን ወይም የባቢሎንን ነዋሪዎች ያመለክታል። ባቢሎን የዓለም ኃያል መንግሥት ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ አገሪቷን መበዝበዝ የቻለ አንድም የጠላት ኃይል ባለመኖሩ “ድንግል” ነበረች።