የግርጌ ማስታወሻ a ይሖዋ በኢሳይያስ ምዕራፍ 50 የመጀመሪያ ሦስት ቁጥሮች ላይ የይሁዳን ብሔር በጥቅሉ እንደ ሚስቱ ነዋሪዎቿን ደግሞ በግለሰብ ደረጃ እንደ ልጆቿ አድርጎ ገልጿቸዋል።