የግርጌ ማስታወሻ b ነቢዩ ሚክያስ ቤተ ልሔምን “በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ” ሲል ገልጿት ነበር። (ሚክያስ 5:2) ይሁን እንጂ መሲሑ በዚህች አነስተኛ ከተማ ውስጥ በመወለዱ ቤተ ልሔም የማይገኝ ልዩ ክብር ልትጎናጸፍ ችላለች።