የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ ዕዳ ውስጥ የገቡ ሰዎች ራሳቸውን ለባርነት በመሸጥ በሌላ አባባል ተቀጥረው በመሥራት ዕዳቸውን እንዲከፍሉ ዝግጅት አድርጎ ነበር። (ዘሌዋውያን 25:39-43) ይሁን እንጂ ሕጉ ባሪያዎች በርኅራኄ መያዝ እንዳለባቸው ይደነግጋል። ግፍ የተፈጸመባቸው ባሮች በነፃ እንዲለቀቁ ይደረጋል።—ዘጸአት 21:2, 3, 26, 27፤ ዘዳግም 15:12-15