የግርጌ ማስታወሻ c አንድ መቶ ቢሊዮን ከዋክብትን ለመቁጠር ምን ያህል ጊዜ እንደሚወስድብህ ገምት። በሴኮንድ አንድ ኮከብ እየቆጠርክ በቀን ለ24 ሰዓት ብትቆጥር 3,171 ዓመታት ይወስድብሃል!