የግርጌ ማስታወሻ a ይሖዋ ኢዮብን አስመልክቶ ሲናገር “በምድር ላይ እንደ እሱ ያለ ሰው የለም” ብሏል። (ኢዮብ 1:8) ስለሆነም ኢዮብ የኖረው ዮሴፍ ከሞተ በኋላ ሆኖም ሙሴ የእስራኤል መሪ ሆኖ ከመሾሙ በፊት እንደሆነ መገመት ይቻላል። ስለዚህ በወቅቱ ንጹሕ አቋምን በመጠበቅ ረገድ እንደ ኢዮብ ያለ ሰው አልነበረም ሊባል ይችላል።