የግርጌ ማስታወሻ a ለምሳሌ ያህል፣ እረኛ የነበረው ዳዊት በእረኝነት ባሳለፈው ሕይወት የተመለከታቸውን ነገሮች እንደ ምሳሌ አድርጎ ተጠቅሟል። (መዝሙር 23) ቀረጥ ሰብሳቢ የነበረው ማቴዎስ ገንዘብንና የተለያዩ አኃዞችን በተደጋጋሚ ጊዜ ጠቅሷል። (ማቴዎስ 17:27፤ 26:15፤ 27:3) ሐኪም የነበረው ሉቃስ ደግሞ የሕክምና እውቀት እንዳለው የሚያሳዩ አገላለጾችን ተጠቅሟል።—ሉቃስ 4:38፤ 14:2፤ 16:20