የግርጌ ማስታወሻ c መጽሐፍ ቅዱስ ትዕግሥትን ከትዕቢት ጋር ያነጻጽራል። (መክብብ 7:8) የይሖዋ ትዕግሥት፣ ትሑት መሆኑን የሚያሳይ ተጨማሪ ማስረጃ ነው።—2 ጴጥሮስ 3:9