የግርጌ ማስታወሻ d መዝሙር 86:5 ላይ ይሖዋ “ጥሩ . . . ይቅር ለማለትም ዝግጁ ነህ” ተብሏል። ይህ መዝሙር ወደ ግሪክኛ ሲተረጎም ‘ይቅር ለማለት ዝግጁ’ የሚለው ሐረግ ኤፒኢኪስ ወይም “ምክንያታዊ” ተብሎ ተተርጉሟል።