የግርጌ ማስታወሻ c እንዲያውም ከልክ ያለፈ ጭንቀትና ውጥረት ለልብ በሽታና ለሌሎች በርካታ በሽታዎች በማጋለጥ ዕድሜን ሊያሳጥር እንደሚችል አንዳንድ ሳይንሳዊ ጥናቶች ይጠቁማሉ።