የግርጌ ማስታወሻ b “ታረቅ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ አገላለጽ “ጠላትነትን አስወግዶ ወዳጅነት መመሥረት፣ እርቅ መፍጠር፣ ቀድሞ ወደነበረው ጥሩ ግንኙነት ወይም ስምምነት መመለስ” የሚል ትርጉም ያስተላልፋል። በመሆኑም ዓላማህ ከተቻለ፣ ቅር በተሰኘው ግለሰብ ልብ ውስጥ የተፈጠረውን መጥፎ ስሜት በማስወገድ ለውጥ ማምጣት ነው።—ሮም 12:18