የግርጌ ማስታወሻ
a “መውደድ (እንደ ቅርብ ወዳጅ ወይም ወንድም አድርጎ መመልከት)” የሚል ትርጉም ያለው ፊሌኦ የተባለው ግስ በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ በተደጋጋሚ ጊዜያት ተሠርቶበታል። ስቶርጊ የተባለው ቃል የጠበቀ ቤተሰባዊ ፍቅርን ያመለክታል፤ በ2 ጢሞቴዎስ 3:3 ላይ በመጨረሻዎቹ ቀናት እንደሚጠፋ የተገለጸው የፍቅር ዓይነት ይህ ነው። ኤሮስ ወይም በተቃራኒ ፆታዎች መካከል በሚኖረው መሳሳብ የሚፈጠረው ፍቅር በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ አልተጠቀሰም፤ ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እንዲህ ዓይነቱ ፍቅር የሚናገርባቸው ቦታዎች አሉ።—ምሳሌ 5:15-20