የግርጌ ማስታወሻ a ይሁንና ራኻም የተባለው የዕብራይስጥ ግስ በመዝሙር 103:13 ላይ አባት ለልጆቹ የሚያሳየውን ምሕረት ወይም ርኅራኄ ለማመልከት ተሠርቶበታል።