የግርጌ ማስታወሻ
b መጽሐፍ ቅዱስ እውነትን ብዙ ጊዜ ከብርሃን ጋር ያዛምደዋል። መዝሙራዊው “ብርሃንህንና እውነትህን ላክ” ሲል ዘምሯል። (መዝሙር 43:3) ይሖዋ ከእሱ ለመማር ፈቃደኛ ለሆኑ ሁሉ መንፈሳዊ ብርሃኑን ቦግ አድርጎ ያበራላቸዋል።—2 ቆሮንቶስ 4:6፤ 1 ዮሐንስ 1:5