የግርጌ ማስታወሻ a እርግጥ ይህ ሲባል ክርስቲያናዊ ፍቅር በቀላሉ ይታለላል ማለት አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ “ክፍፍል ከሚፈጥሩና ለእንቅፋት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን ከሚያመጡ ሰዎች እንድትጠነቀቁ አሳስባችኋለሁ፤ . . . ይህን ከሚያደርጉ ሰዎች ራቁ” ሲል ያሳስበናል።—ሮም 16:17