የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ቁርኣን በሱራህ 19 (መርየም) ላይ ኢየሱስ በተአምራዊ መንገድ ስለ መወለዱ ሲገልጽ እንዲህ ይላል፦ “መንፈሳችንንም (ጂብሪልን) ወደርሷ [ወደ መርየም] ላክን። ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት። ‘እኔ ከአንተ በአልረሕማን እጠበቃለሁ፤ ጌታህን ፈሪ እንደ ኾንክ (አትቅረበኝ)’ አለች። ‘እኔ ንጹሕን ልጅ ለአንቺ ልሰጥሽ፣ የጌታሽ መልክተኛ ነኝ’ አላት። ‘(በጋብቻ) ሰው ያልነካኝ ኾኜ፣ አመንዝራም ሳልኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል!’ አለች። አላት፦ ‘(ነገሩ) እንደዚህሽ ነው።’ ጌታሽ ‘እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፤ ለሰዎችም ታምር፣ ከኛም ችሮታ ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነው’ አለ።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ