የግርጌ ማስታወሻ c አብርሃም ኤፍራጥስን ከተሻገረበት ጊዜ እስከ ይስሐቅ ልደት 25 ዓመት፣ ከዚያም እስከ ያዕቆብ ልደት 60 ዓመት ሲሆን ያዕቆብ ወደ ግብፅ ሲወርድ 130 ዓመት ሆኖት ነበር።—ዘፍ. 12:4፤ 21:5፤ 25:26፤ 47:9