የግርጌ ማስታወሻ a ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች 1 ጴጥሮስ 4:8 ላይ የሚገኘውን ሐሳብ “አጥብቃችሁ ተዋደዱ” ወይም “የጠለቀ ፍቅር ይኑራችሁ” ሲሉ ተርጉመውታል።