የግርጌ ማስታወሻ a ራእይ 5:11 ጻድቃን የሆኑ መላእክትን አስመልክቶ ሲናገር “ቍጥራቸውም . . . እልፍ ጊዜ እልፍ” ወይም አሥር ሺህ ጊዜ አሥር ሺህ እንደነበረ ይገልጻል። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ መቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ መላእክት እንደተፈጠሩ ያመለክታል።