የግርጌ ማስታወሻ
a እንዲህ ሲባል ግን ተቃውሞ የሚሰነዝሩብህ ሰዎች በግለሰብ ደረጃ በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ናቸው ማለት አይደለም። ሆኖም ሰይጣን የዚህ ሥርዓት አምላክ ከመሆኑም በላይ መላው ዓለም በቁጥጥሩ ሥር ነው። (2 ቆሮንቶስ 4:4፤ 1 ዮሐንስ 5:19) ስለዚህ አምላክ በሚፈልገው መንገድ ለመኖር የምታደርገው ጥረት ብዙዎችን ደስ እንደማያሰኝና አንዳንዶች ተቃውሞ እንደሚሰነዝሩብህ ልንጠብቅ እንችላለን።