የግርጌ ማስታወሻ
b የሳተርኔሊያ በዓልም ታኅሣሥ 25 የኢየሱስ ልደት የሚከበርበት ቀን ሆኖ እንዲመረጥ የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል። ለሮማውያን የእርሻ አምላክ ክብር የሚደረገው ይህ በዓል ከታኅሣሥ 17-24 ድረስ ይከበር ነበር። በሳተርኔሊያ ክብረ በዓል ወቅት ትልቅ ድግስና ፈንጠዝያ የነበረ ከመሆኑም በላይ ሰዎች ስጦታ ይሰጣጡ ነበር።