የግርጌ ማስታወሻ
a ከጥቅምት 607 ከክርስቶስ ልደት በፊት እስከ ጥቅምት 1 ከክርስቶስ ልደት በፊት 606 ዓመት ነው። ዜሮ የሚባል ዓመት ስለሌለ ከጥቅምት 1 ከክርስቶስ ልደት በፊት እስከ ጥቅምት 1914 ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለው ጊዜ 1,914 ዓመት ነው። በመሆኑም 606ንና 1,914ን ስንደምር 2,520 ዓመት ይመጣል። በ607 ከክርስቶስ ልደት በፊት ኢየሩሳሌም ላይ ስለደረሰው ጥፋት ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጀው ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) በተባለው መጽሐፍ ላይ ያለውን “የዘመናት ስሌት” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።