የግርጌ ማስታወሻ b የኢየሱስን ሕይወትና ያከናወነውን አገልግሎት በጊዜ ቅደም ተከተል ለመከለስ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት የተባለውን መጽሐፍ ተመልከት።