የግርጌ ማስታወሻ a በጥንት ዘመን እንደነበሩት የእምነት አባቶችና እንደ ነቢያት መቃብሮች ሁሉ የረቢዎች መቃብሮችም ልዩ ክብር ይሰጣቸው እንደነበር የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ።