የግርጌ ማስታወሻ b ኢየሱስ በተጠመቀበት ወቅት ‘ሰማያት ሲከፈቱ’ ሰው ሆኖ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ያሳለፈውን ሕይወት ማስታወስ የቻለ ይመስላል።—ማቴዎስ 3:13-17