የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ለምሳሌ ያህል፣ ‘አንድ አይሁዳዊ አንዲትን ሳምራዊት እንዴት ያነጋግራል?’ የሚል ጥያቄ ስታነሳ በሁለቱ ሕዝቦች መካከል ያለውን ለበርካታ ዘመናት የዘለቀ አለመግባባት መጥቀሷ ነበር። (ዮሐንስ 4:9) በተጨማሪም ሳምራውያን የያዕቆብ ዘሮች መሆናቸውን ገልጻለች፤ ይህ በዘመኑ የነበሩት አይሁዳውያን ፈጽሞ የማይቀበሉት ሐሳብ ነው። (ዮሐንስ 4:​12) አይሁዳውያን፣ ሳምራውያን ከባዕድ ሕዝቦች የመጡ መሆናቸውን ለመግለጽ ኩታውያን ብለው ይጠሯቸው ነበር።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ