የግርጌ ማስታወሻ c አንድ የማመሣከሪያ ጽሑፍ ይህን ጥቅስ ሲያብራራ “ሰብል በሚደርስበት ጊዜ ከአረንጓዴነት ወደ ቢጫነት አሊያም ነጣ ወዳለ ቀለም ይለወጣል፤ ይህም ለመሰብሰብ መድረሱን ይጠቁማል” ይላል።