የግርጌ ማስታወሻ
b ነቢዩ ኤልሳዕ በአንድ ወቅት ተመሳሳይ መመሪያ ሰጥቷል። አገልጋዩን ግያዝን ልጇ ወደሞተባት ሴት ቤት በላከው ጊዜ “መንገድ ላይ ሰው ብታገኝ ሰላም አትበል” ብሎት ነበር። (2 ነገሥት 4:29) ተልእኮው አጣዳፊ ስለነበር አላስፈላጊ በሆነ ነገር መዘግየት አልነበረበትም።