የግርጌ ማስታወሻ
c አብዛኞቹ ተከታዮቹ ያሉት በገሊላ ነበር፤ በመሆኑም ከሞት የተነሳው ኢየሱስ “ከ500 ለሚበልጡ ወንድሞች” የታየው በማቴዎስ 28:16-20 ላይ የተገለጸው ሁኔታ በተከናወነበት ጊዜ ሳይሆን አይቀርም። (1 ቆሮንቶስ 15:6) በመሆኑም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርት የማድረጉን ተልእኮ በሰጠበት ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተከታዮቹ በቦታው ተገኝተው ሊሆን ይችላል።