የግርጌ ማስታወሻ e እንዲህ ዓይነቱ የማስረዳት ዘዴ “ኤ ፎርሽዮሪ” በመባል የሚጠራ ሲሆን ከላቲን የተወሰደ ነው፤ “ይበልጥ ጠንካራ ምክንያት፣ የበለጠ የተረጋገጠ” የሚል ትርጉም አለው።