የግርጌ ማስታወሻ
a “በጣም አዘነላቸው” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል የመጨረሻውን የርኅራኄ ደረጃ ለመግለጽ ከሚያገለግሉት ግሪክኛ ቃላት አንዱ ነው። አንድ የማመሣከሪያ ጽሑፍ እንደገለጸው ይህ ቃል የሚያመለክተው “የሰውን ሥቃይ አይቶ በስሜት አብሮ መሠቃየትን ብቻ” አይደለም፤ “ሥቃዩን ለማስታገስና ጨርሶ ለማስወገድ ከልብ መጓጓትንም” ያመለክታል።