የግርጌ ማስታወሻ b በዚህ ወቅት ማርያም መበለት የነበረች ይመስላል፤ ሌሎች ልጆቿም ገና የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት እንዳልሆኑ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል።—ዮሐንስ 7:5