የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ በዚያን ዕለት ሁለት ጊዜ ተተፍቶበታል፤ በመጀመሪያ በሃይማኖት መሪዎቹ በኋላ ደግሞ በሮማውያን ወታደሮች። (ማቴዎስ 26:59-68፤ 27:27-30) ያም ሆኖ ይህን የሚያዋርድ ድርጊት በጸጋ ተቀብሏል፤ “ፊቴን፣ ከሚያዋርዱ ነገሮችና ከትፋት አልሰወርኩም” የሚለው ትንቢት እንዲፈጸምም አድርጓል።—ኢሳይያስ 50:6