የግርጌ ማስታወሻ f ከሁኔታዎቹ ለመረዳት እንደሚቻለው ቤልሻዛር ከአባቱ ጋር ሆኖ መግዛት የጀመረው ከናቦኒደስ ሦስተኛ ዓመት አንሥቶ ነው። ናቦኒደስ ደግሞ ግዛቱን የጀመረው በ556 ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደሆነ ስለሚታመን የግዛቱ ሦስተኛ ዓመት እና ‘የቤልሻዛር የመጀመሪያ ዓመት’ 553 ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደሚሆን ግልጽ ነው።—ዳንኤል 7:1፤ ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) የተባለውን መጽሐፍ ጥራዝ 1 ገጽ 283፤ ጥራዝ 2 ገጽ 457 ተመልከት።