የግርጌ ማስታወሻ b ክፉ መናፍስት ባይፈልጉም እንኳ ይታዘዛሉ። ኢየሱስ ከሰዎች እንዲወጡ አጋንንትን ባዘዘ ጊዜ ወደው ባይሆንም ሥልጣኑን ለመቀበልና ለመታዘዝ ተገደዋል።—ማርቆስ 1:27፤ 5:7-13