የግርጌ ማስታወሻ b ብዙ ዶክተሮች የአልኮል ሱስ ያለባቸው ሰዎች ራሳቸውን ተቆጣጥረው በልክ መጠጣት አይችሉም እንደሚሉ ልብ ማለት ያስፈልጋል። እንደነዚህ ላሉት ሰዎች “ልካቸው” ፈጽሞ አለመጠጣት ነው።