የግርጌ ማስታወሻ b ርኩሰትና ብልግና ምን እንደሚያመለክቱ ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጀው በሐምሌ 15, 2006 መጠበቂያ ግንብ ላይ ያለውን “የአንባቢያን ጥያቄዎች” ተመልከት።