የግርጌ ማስታወሻ
c “ወሲባዊ ሥዕሎችና ፊልሞች” የሚለው ሐረግ በዚህ ርዕስ ውስጥ የሚያመለክተው የጾታ ስሜትን ለመቀስቀስ ታስበው የሚዘጋጁ ሥዕሎችን፣ ጽሑፎችን ወይም ድምፆችን ነው። ወሲባዊ ሥዕሎችና ፊልሞች የጾታ ስሜትን በሚያነሳሳ ሁኔታ የተነሳ የአንድ ሰው ፎቶግራፍ ከማሳየት ጀምሮ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ግለሰቦች እጅግ አስጸያፊ የሆነ የጾታ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያሳዩ ሊሆኑ ይችላሉ።