የግርጌ ማስታወሻ
d የሕጉ ቃል ኪዳን አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ የኃጢአት መሥዋዕት እንድታቀርብ ያዝዝ ነበር። (ዘሌዋውያን 12:1-8) ኃጢአት ከወላጅ ወደ ልጅ እንደሚተላለፍ የሚያስታውሰው ይህ ሕግ፣ እስራኤላውያን ስለ ልጅ መውለድ ሚዛናዊ አመለካከት እንዲኖራቸውና አረማውያን ከልደት ቀን ጋር በተያያዘ የነበሯቸውን ልማዶች እንዳይከተሉ ሳያሳስባቸው አልቀረም።—መዝሙር 51:5