የግርጌ ማስታወሻ a ለሰይጣን የተሰጡት ቅጽል ስሞች (ተቃዋሚ፣ ስም አጥፊ፣ አሳሳች፣ ፈታኝ፣ ውሸታም) ልባችንንና ሐሳባችንን የማንበብ ችሎታ እንዳለው አያመለክቱም። በአንጻሩ ግን ይሖዋ “ልብን ይመረምራል” ተብሏል፤ ኢየሱስ ደግሞ ‘ኩላሊትንና ልብን የሚመረምር’ ተብሎ ተገልጿል።—ምሳሌ 17:3፤ ራእይ 2:23