የግርጌ ማስታወሻ a አንዲት ክርስቲያን ሴት ባሏ በሕመም ምክንያት መናገር ስለተሳነው ወይም በመሳሰሉት ምክንያቶች ካልሆነ በስተቀር አማኝ ባሏ ባለበት ጮክ ብላ አትጸልይም።